ልቦና+አዕምሮ = ሰው! / Heart+M
Addis Ababa
ከ"ኑ እናካብድ! ሰው እናድን" ቴ.ግ (ቴሌ ግራም) ቡድን 👉በ(ነጂብ / Admin) ተካፍሏል 🧠የማስተዋል ጥበብ = ፪🧠 ንጉሱ አጃቢው ሁሉ ለበጎ ነው! ያለው ትዝ አለውና እስር ቤት ሄዶ ስላሰርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ? ብሎ ታሪኩን አጫወተው። አጃቢውም "ማሰርክ ለበጎ ነበር! እኔም መታሰሬ ጠቅሞኛል አለው። ንጉሱ፦እንዴት? አጃቢው፦ባልታሰር ኖሮ ከአንተ ጋር እሄድና አንተ ቆራጣ መሆንህን ሲያውቁ ይለቁህና እኔን ይገሉኝ ነበር አለው። ~~~~~~~~~~~ ~ እስኪ እራስህን ተመልከት መለያየት መገናኘት መራራቅ ማጣት ማግኘት መገለል ለበጎ ለ አንድ የተቀደሰ አላማ መሆኑን ስንቶቻችን ነው የምንረዳው??? 🙏ማስተዋልን ይስጠን🙏

Group ID
265426
Group Level
Address
Addis Ababa

Group owner
+251 🇪🇹

Creation date
May 3, 2020

Group description
ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች ሰው ስለፍቅር ፍቅረኝነት ጋብቻ ወላጅነትና አጠቃላይ ስለሕይወት ለመወያየት እነሆ! A person who isn't underage & willing 2 discuss about his/her experience about love, r/ship, marriage, parenthood, society & life in general is welcomed humbly. #eyobail

Member list(35/50)
Download